ለአማራ ህዝብ መፈናቀልና መገደል ምክንያት የሆነው የኢትዮጵያ ሕገመንግስት እንዲቀየር በሚኒሶታ እየተካሄደ ባለው ሰላማዊ ሰልፍ ላይ ተጠየቀ

የአማራ ህዝብ መገደልና መፈናቀል ይብቃ ያሉ ኢትዮጵያውያን ዛሬ በጠዋቱ በሚኒሶታ ስቴት ካፒቶል ደጃፍ በመውጣት ድምጻቸውን እያሰሙ ነው። በስፍራው የሚትገኘው የዘ-ሐበሻ ዘጋቢ እንዳስታወቀችው በሰልፉ ላይ የተለያዩ መፈክሮች እየተሰሙ ሲሆን ከነዚህም መካከል በሃገሪቱ የተለያዩ አካባቢዎች ለአማራ ህዝብ መገደል፣ መፈናቀል፣ መቁሰልና መገለል ምክንያት የሆነው ሕገመንግስት እንዲቀየር የሚጠይቀው ይገኝበታል። “ለሃገር ሰላ ሲባል ያሳየነው ት … Continue reading ለአማራ ህዝብ መፈናቀልና መገደል ምክንያት የሆነው የኢትዮጵያ ሕገመንግስት እንዲቀየር በሚኒሶታ እየተካሄደ ባለው ሰላማዊ ሰልፍ ላይ ተጠየቀ